am_tw/bible/names/antioch.md

7 lines
1.0 KiB
Markdown

# አንጾኪያ
አዲስ ኪዳን ውስጥ አንጾኪያ የሁለት ከተሞች ስም ነበር፤አንደኛው ሜድትርያን ባሕር ዳርቻ አጠገብ በሶሪያ ነበር፤ሌላው ግን ቆላስያስ ከተማ አጠገበ በነረው ጺስዲያ ነበር።
* በሶሪያ አንጾኪያ የነበረው አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን አማኞች ክርስቲያን ተበለው የተጠሩበት የመጀመርያው ቦታ ነበር፤እዚያ የነበረው ቤተ ክርስቲያን ለአሕዛበ ወንጌል እንዲሰብኩ መልክተኛ ይልክ ነበር፤
* ጻውሎስ በርናባስና ዩሐንስ፤ማርቆስ ወንጌል ለመስበክ ወደ ጽስዲያ ተጉዘው ነበር፤ሁከት ለማስነሳት ጥቂት አይሁድ ከሌሎች ከተሞች ወደዚያ መጡ፤ጻውሎስን ለመግደልም ሞከሩ፤አይሁድንና አሕዛብን ጨምሮ ሌሎች ብዙዎች ትምህርቱን በመስማት በእየሱስ አመኑ።