am_tw/bible/names/annas.md

8 lines
943 B
Markdown

# ሐና
ሐና ከ6-15 ዓ፤ም ከ10 ዓመት በእየሩሳሌም የነበረ አይሁዳዊ ሊቀ ካህን ነው፤ይሁን እንጂ በኋላ ላይ ሮማውያን ከሊቀ ካህንነቱ አንስተውታል፤ያም ሆኖ በአይሁድ ዘንድ የነበርው ተደማጭነት መሪ በመሆን ቀጥሎ ነበር።
* ሐና እየሱስ ባገለገለበት ዘመን ሕጋዊ ሊቀ ካህን የነበረው የቀያፍ አማች ነበር።
* ሊቀ ካህናት ጡረታ ከወጡ በኋላ እንካ በዚያው ስም ይጠሩ ነበር፤አንዳንድ የካህነት ሥራዎችንም ይሠሩ ነበር፤ስለዚህም በቀያፋና በሌሎችም ሊቀ ካህናት ዘመን ሊቀ ካህን ተበሎ ተጠርቱል፤
* በአይሁድ መሪዎች ፊት ለፍርድ በቀረበ ጊዜ እየሱስ በመጀመሪያ ለጥያቄ የመጥው ሐና ዘንድ ነበር።