am_tw/bible/names/ahaz.md

7 lines
730 B
Markdown

# አካዝ
አካዝ ከ732 ዓቅከ - 716 ዓክከ የይሁዳን መንግሥት የገዛ በጣም ክፉ ንጉሥ ነበር። ይህ ይሆነው በእስራኤልና በይሁዳ የነበሩ ብዙ ሰዎች በምርኮ ወደ ባቢሎን ከመወሰዳቸው 140 ዓመት በፊት ነበር።
* ይሁዳን እየገዛ በነበረበት ዘመን አካዝ የአሦራውያንን ሐሰተኛ አማልክት ለማምለክ መሠዊያ ሠርቶ ነበር፤ይህም ሕዝቡ ከአንዱ እውነተኛ አምላክ ከያህዌ እንዲመለሱ አደረገ።
* ንጉሥ አካዝ ይሁዳን መግዛት በጀመረ ጊዜ 20 ዓመቱ ነበር፤16 ዓመት በሥልጣን ቆየ።