am_tw/bible/kt/vow.md

950 B

ስእለት

ስእለት አንድ ሰው ለእግዚአብሔር የሚገባው ቃል ነው። እግዚአብሔርን ልዩ በሆነ ሁኔታ ለማክበር ወይም ም ያህል ለእርሱ የተሰጠ መሆኑን ለማሳየት አንድ ሰው አንድ ነገር እንደሚያደርግ ለእግዚአብሔር ቃል ይገባል።

  • አንድ ሰው ስእለት ካደረገ ያንን የመፈጸም ግዴታ አለበት።
  • ስእለቱን ካልፈጸመ እግዚአብሔር ያንን ሰው እንደሚቀጣ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል።
  • አንዳንዴ ሰው ባድረገው ስእለት መሠረት እንደጠበቀው ወይም የሚያስፈልገውን እንዲያሟላላት እግዚአብሔርን ይለምናል።
  • ይሁን እንጂ አንድ ሰው ስእለት በማድረግ የጠየቀውን ሁሉ እግዚአብሔር የማሟላት ግዴታ የለበትም።