am_tw/bible/kt/trespass.md

563 B

መጣስ፣ መዳፈር

“መጣስ” ሕግ ማፍረስ ወይም የሌሎችን መብት መንካት ማለት ነው።

  • ግብረ ገባዊ ወይም ማኅበራዊ ሕግ አለማክበር ወይም ሌሎች ላይ ይተፈጸመ ኀጢአት ማለት ነው።
  • ይህ ቃል በተለይ ለእግዚአብሔር አለመታዘዝ ጋር ከተያያዘ፣ “ከኀጢአት” እና “ከመተላለፍ” ጋር ተመሳሳይ ትርጕም ይኖረዋል።
  • ኀጢአት ሁሉ እግዚአብሔርን መዳፈር ነው።