am_tw/bible/kt/stone.md

599 B

ድንጋይ፣ በድንጋይ መውገር

ድንጋይ አነስ ያለ ዐለት ነው። በድንጋይ መውገር አንድን ሰው ለመግደል እርሱ ላይ ድንጋዮች መወርወር ማለት ነው

  • በጥንት ዘመን ወንጀለኞች በድንጋይ ይወገሩ ነበር፤ በዚህ ዘመን አንዳንድ አገሮችም እንደዚህ ያደርጋሉ
  • ብሉይ ኪዳን ውስጥ ዝሙትን ለመሳሰሉ እንዳንድ ኅጢአቶች ቅጣት እንዲሆን መሪዎች በደለኛውን በድንጋይ እንዲገድሉ ታዝዟል