ቅዱሳን
ቃል በቃል ሲወሰድ፣ “ቅዱሳን” – “ቅዱስ የሆኑ ሰዎች” ማለት ሲሆን፣ በኢየሱስ ያመኑ ወገኖችን የመለክታል
- ቆየት ብሎ በቤተክርስቲያን ታሪክ በመልካም ሥራቸው ለታወቁ ሰዎች፣ “ቅዱሳን” የሚል መጠሪያ ይሰጣቸው ጀመር፤ አዲስ ኪዳን ውስጥ ቃሉ ጥቅም ላይ የዋለው በዚህ መልኩ አይደለም
- በኢየሱስ የሚያምኑ ሰዎች ቅዱሳን የሆኑት እነርሱ ካደረጉት የተነሣ ሳይሆን፣ በኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ በማመናቸው ነው። ቅዱሳን ያደረጋቸው እርሱ ነው