933 B
933 B
ሰዱቃውያን
ሰዱቃውያን ፖለቲካዊ ተሳትፎ ያላቸው የአይሁድ ካህናት ነበሩ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዓለም ባገለገለ ዘመን የነበረውን የሮም አገዛዝ ይደግፉ ነበር። በሙታን ትንሣኤ አያምኑም
- ሰዱቃውያን እንደ የካህናት አለቆችና ሊቀ ካህናቱ ሀብታም የመሆንና ከፍ ያለ የመሪነት ቦታ የመያዝ ፍላጎት ነበራቸው
- የሰዱቃውያን ተግባሮች የቤተ መቅደሱን ሕንፃ መንከባከብና መሥዋዕት ማቅረብንም ያካትታል
- ሰዱቃውያንና ፈሪሳውያን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሰቀል በማድረግ ከፍ ያለ ድርሻ ነበራቸው
- ራስ ወዳድና ግብዝ በመሆናቸው ኢየሱስ እነዚህ ሁለት የሃይማኖት ቡድኖችን ነቅፏል