am_tw/bible/kt/lordyahweh.md

541 B

ጌታ ያህዌ፣ ያህዌ አምላክ

እንዱ እውነተኛ አምላክን በተመለከተ እነዚህ ቃሎች ብሉይ ኪዳን ውስጥ ብዙ ጊዜ ተጠቅሰዋል።

  • “ጌታ” የሚለው ስም መጠሪያ ሲሆን፣ “ያህዌ” ግን የእግዚአብሔር የተፀውዖ ስስም ነው።
  • “ያህዌ” የተሰኘው የእግዚአብሔር የተፀውዖ ስም፣ “ያህዌ አምላክ” ለማለት “አምላክ” ከሚለው ጋር ብዙ ጊዜ ይያያዛል።