am_tw/bible/kt/lastday.md

625 B

የመጨረሻ ቀን፣ የመጨረሻዎቹ ቀኖች፣ የኋለኞቹ ቀኖች

“የመጨረሻ ቀን” ወይም፣ “የመጨረሻዎቹ ቀኖች” በአጠቃላይ የሚያመለክቱት በአጠቃላይ ኢየሱስ ወደሚመለስበት ጊዜ የሚያደርሱ ወቅቶች ናቸው።

  • ለዚህ ጊዜ ርዝመት አይታወቅም።
  • “የመጨረሻው ቀን” - መጨረሻ ላይ የሚሆነው የትንሣኤና የፍርድ ጊዜ ነው።
  • “በመጨረሻው ቀን” ከሞት እንደሚያስነሣቸው ኢየሱስ ለተከታዮቹ ተናግሯል።