am_tw/bible/kt/intercede.md

781 B

መማልጃ፣ ምልጃ

“መማለጃ” እና፣ “ምልጃ” በሌሎች ስፍራ ሆኖ ስለ እነርሱ መለመን ወይም መጸለይን ያመለክታል። መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ይህ ቃል ጥቅም ላይ የዋለው ስለሌሎች ከመጸለይ ጋር ነው።

  • “ለ----መማለድ” እና ለ---መጸለይ” የተሰኙ ገለጻዎች ሌሎች እንዲጠቀሙ እግዚአብሔርን መለመን ማለት ነው።
  • መንፈስ ቅዱስ ለእኛ እንደሚማልድ ወይም እንደሚጸልይ መጽሐር ቅዱስ ያስተምራል።
  • አንድ ሰው ሥልጣን ላይ ላሉ ሰዎች ሲማልድ እነርሱን በተመለከተ ለእግዚአብሔር ልመና ማቅረቡ ነው።