am_tw/bible/names/haran.md

6 lines
277 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ሐራን
ሐራን የአብርሃም ታናሽ ወንድምና የሎጥ አባት ነበር።
* ሐራን (ካራን) ከዑር ተነሥተው ወደ ከነዓትን ሲጓዙ አብራምና ቤተ ሰቡ ለአጭር ጊዜ የነበሩበት ቦታም ነበር።