am_tw/bible/other/womb.md

6 lines
217 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ማሕፀን
“ማሕፀን” እናቱ ውስጥ ያለ ሕፃን የሚኖርበት ነው።
* አንዳንድ ቋንቋዎች ማሕፀን ለማለት “ሆድ” በተሰኘው ቃል ይጠቀማሉ።