8 lines
674 B
Markdown
8 lines
674 B
Markdown
|
# ጽድቅ የሌለበት፣ ኀጥእ
|
||
|
|
||
|
“ጽድቅ የሌለበት” ኀጢአተኛና ምግባረ ምልሹ ማለት ሲሆን፣ “ኀጥእ” ኀጢአት ማድረግን ወይም፣ ኀጢአተኛ መሆንን ያመለክታል።
|
||
|
|
||
|
* እነዚህ ቃሎች በተለይ የሚያመለክት በእግዚአብሔር ትምህርትና ሕጎች ላይ እያመፁ መኖርን ነው።
|
||
|
* ጽድቅ የሌላቸው ሰዎች በሐሳባቸውም ሆነ በተግባራቸው ዐመፀኞች ናቸው።
|
||
|
* አንዳንዴ፣ “ኀጥእ” የሚለው ቃል በተለይ የሚያመለክተው በኢየሱስ የማያምኑ ሰዎችን ነው።
|