am_tw/bible/other/stumble.md

7 lines
635 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መሰናከል
ቃል በቃል ሲወሰድ፣ “መሰናከል” እየተራመዱ ወይም እየሮጡ እያል የመውደቅ ያህል መንገዳገድ ማለት ነው። ብዙውን ጊዜ በአንድ ነገር መደናቀፍን ያመለክታል
* በምሳሌያዊ መልኩ፣ “መሰናከል” ኅጢአት ማድረግ ወይም ከእምነት መናወጥ፣ ወይም በኅጢአት ምክንያት የእምነት መዳከም ማለት ነው
* “መሰናከል” በስደት የተጎዱትን ለማመልከት አንዳንዴ በምሳሌያዊ መልኩ ጥቅም ላይ ይውላል