7 lines
510 B
Markdown
7 lines
510 B
Markdown
|
# የገሊላ ባሕር
|
||
|
|
||
|
የገሊላ ባሕር ምሥራቃዊ እስራኤል ያለ ሐይቅ ነው። የገሊላ ባሕር በዮርዳኖስ ወንዝ ውስጥ ወደ ደቡብ ከዚያም ወደ ሙት ባሕር ይፈስሳል።
|
||
|
|
||
|
* የቅፍርናሆምና የቤተሳይዳ ከተሞች ገሊላ ባሕር አጠገብ ነበሩ
|
||
|
* የገሊላ ባሕር ሌሎች ስሞች፣ የጥብርያዶስ ባሕር፣ ጌንሳሬጥ ባሕርና የጌንሳሬጥ ሐይቅ የተሰኙ ናቸው
|