9 lines
885 B
Markdown
9 lines
885 B
Markdown
|
# ጠንቃቃ
|
||
|
|
||
|
“ጠንቃቃ” የሚለው ቃል ስለሚሠራው ነገር ረጋ ብሎ የሚያስብና ትክክለኛ ውሳኔ የሚያደርግ ሰውን ይገልጣል።
|
||
|
|
||
|
* አንዳንዴ ጠንቃቃ የሚለው ቃል ገንዘብና ንብረትን የመሳሰሉ ቁሳዊ ነገሮችን በአግባቡ ከመያዝ አስተዋይነት ጋር ይያያዛል።
|
||
|
* በገንዘብ ወይም በንብረት አያያዙ የሰው ጠንቃቃነት ይታያል።
|
||
|
* ምንም እንኳ፣ “አስተዋይ” ከሚለው ጋር ተመሳሳይ ትርጕም ቢኖረውም፣ “ጥበብ” በአጠቃላይ መንፈሳዊና ግብረ ገባዊ ነገሮች ላይ ያተኩራል።
|
||
|
* እንደ ዐውዱ ሁኔታ ይህ “ብልኅ” ወይም፣ “ልባም” ወይም፣ “አስተዋይ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።
|