7 lines
672 B
Markdown
7 lines
672 B
Markdown
|
# መንጠቅ፣ ንጥቂያ
|
||
|
|
||
|
“መንጠቅ” የሚያመለክተው አንድን ነገር፣ ብዙውን ጊዜ ደግሞ ለምግብ የሚሆን እንስሳን ማደንን ነው።
|
||
|
|
||
|
* ምሳሌያዊ በሆነ መልኩ ጥቅም ላይ ሲውል ጥቅሙን እንዲያጣ የተደረገውን፣ የእርሱ የሆነው አለአግባብ የተወሰደበትን ወይም በሌላ ኀያል በሆነ ሰው የሚጨቆን ሰውን ያመለክታል።
|
||
|
* ሰዎች ላይ የሚፈጸም፣ “ንጥቂያ” እነርሱን በመጫን ወይም ከእነርሱ በመስረቅ የእነርሱን ጥቅም መውሰድ ማለት ነው።
|