am_tw/bible/other/overtake.md

9 lines
1015 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መያዝ፣ ያዘ
“መያዝ” ሰው ላይ ወይም አንዳች ነገር ላይ ተቆጣጣሪ መሆን ማለት ነው። አብዛኛውን ጊዜ አንድ ነገር አሳድዶ መያዝንም ይጨምራል።
* “ያዘ” የሚያመለክተው ኅላፊ ድርጊትን ነው።
* የጦር ሰራዊት ጠላትን፣ “ያዘ” ከተባለ፣ ጠላትን በጦርነት አሸነፈ ማለት ነው።
* አንድ አጥቂ እንስሳ ሰለባውን ከያዘ አሳድዶ እጁ አገባው ማለት ነው። አንድን ሰው ርግማን፣ “ደረሰበት” ወይም፣ “ያዘው” ከተባለ በርግማኑ የተባለው ሁሉ እርሱ ላይ ይፈጸማል ማለት ነው።
* እንደ ዐውዱ ሁኔታ፣ “መያዝ” የሚለው ቃል፣ “ማሸነፍ” ወይም፣ “ከበታች ማድረግ” ወይም፣ “አፈፍ ማድረግ” ወይም፣ “አጠገቡ መድረስ” ተብሎ ሊተረጎም ይችላል።