7 lines
368 B
Markdown
7 lines
368 B
Markdown
|
# የምግብ ቁርባን
|
||
|
|
||
|
“የምግብ ቁርባን” የሚባለው ለእግዚአብሔር መሥዋዕት የሚቀርብ እህል ወይም እንጀራ ነው።
|
||
|
|
||
|
* የዚህ ሌላው ስም፣ “የእህል ቁርባን” ነው።
|
||
|
* ብዙውን ጊዜ የምግብ ቁርባን የሚቀርበው ከሚቃጠል መሥዋዕት ጋር ነው።
|