8 lines
760 B
Markdown
8 lines
760 B
Markdown
|
# ፍትወት
|
||
|
|
||
|
ፍትወት በጣም የጋለ ምኞት ሲሆን፣ ብዙውን ጊዜ ኀጢአት ወይም ግብረ ገባዊ ካልሆነ ነገር ፍላጎት ጋር ይያያዛል።
|
||
|
|
||
|
* መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ፣ “ፍትወት” ብዙውን ጊዜ የሚያመለክተው ከትዳር ጓደኛ ውጪ ግብረ ሥጋ ግንኙነት የማድረግ ፍላጎትን ነው።
|
||
|
* አንዳንዴ ከጣዖት አምልኮ ጋር በተያያዘ ምሳሌያዊ በሆነ መልኩ ጥቅም ላይ ይውላል።
|
||
|
* እንዲህ ያለው፣ “ትክክል ያልሆነ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ፍላጎት” ወይም፣ “ኀጢአት የማድረግ ጽኑ ፍላጎት” ተብሎ መተርጎም ይችላል።
|