am_tw/bible/other/gossip.md

7 lines
731 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ሐሜት
ሐሜት ከሰዎች በስተጀርባ ሆነው እነርሱ በተመለከተ የሚናገሩት አፍራሽና አሉታዊ ቃል ነው። ብዙውን ጊዜ በእንዲህ ያለ መልኩ የተነገረው እውነት ሆኖ አይገኝም።
* ሰዎች ላይ እውነት ያልሆነ ወሬ ማውራትና ማስወራት ትክክል እንዳይደለ አዲስ ኪዳን ይናገራል። ሐሜትና ስም ማጥፋት የዚህ ዓይነቱ አሉታዊ ንግግር ምሳሌ ናቸው።
* እነርሱ ላይ የተወራው ወሬ የግላቸውና በምስጢር መያዝ የነበረበት በመሆኑ ሐሜት የተወራበትን ሰው ወይም ሰዎች ይጎዳል።