am_tw/bible/other/giant.md

7 lines
511 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ግዙፍ
ግዙፍ የሚለው ቃል ብዙውን ጊዜ የሚያመለክተው ያልተለመደ ቁመትና ጉልበት ያለውን ሰው ነው።
* ዳዊትን ውጊያ የገጠመው ፍልስጥኤማዊው ወታደር ጎልያድ በጣም ረጅም. ትልቅና ጠንካራ ስለ ነበር ግዙፍ ተብሏል።
* ምድረ ከነዓንን የሰለሉ እስራኤላይውና ሰላዮች እዚያ የሚኖሩ ሰዎች በጣም ግዙፍ እንደ ሆኑ ተናገሩ።