am_tw/bible/other/freewilloffering.md

10 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# የበጎ ፈቃድ ስጦታ
የፈቃደኝነት መሥዋዕት ማለትበሙሴ ሕግ ያልተጠየቀ የመሥዋዕት አይነት ነው።
የበጎ ፈቃድ ስጦታ ማለት የአይሁድ ሕግ ከሚጠይቀው መሥዋዕት የበለጠ ወይም ያለፈ መሥዋዕት ማለት ነው።
* በበጎ ፈቃድ የሚቀርበው መሥዋዕት እንስሳ ከሆነ፣ ነጻ ስጦታ በመሆኑ መጠነኛ ጉድለት ቢኖረው እንኳ ይፈቀዳል።
* የበዓሉ አንድ አካል በመሆኑ እስራኤላውያን ሁሉ በበጎ ፈቃድ መሥዋዕት የቀረበውን እንስሳ ይበላሉ።
* መጽሐፍ ዕዝራ እንደ ገና ቤተ መቅደሱን እንደ ገና ለመሥራት መሰጠት የተጀመረ የተለየ ዓይነት የበጎ ፈቃድ ስጦታ ይናገራል። ይህም የወርቅና የብር ሳንቲሞችንና የካህናት ልብሶችንም ይጨምራል።
* የበጎ ፈቃድ ስጦታ መትረፍረፍንና የተዋጣ መከር የማግኘት ጊዜን ስለሚያመለክት ለእስራኤላውያን የደስታ ጊዜ ነበር።