am_tw/bible/other/doctrine.md

9 lines
1.0 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# አስተምህሮ
ቃል በቃል ሲወሰድ አስተምህሮ ትምህርት በተለይም ሃይማኖታዊ ትምህርት ማለት ነው።
* ከክርስቲያናዊ ትምህርት አንጻር አስተምህሮ፣ ስለ እግዚአብሔር አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ማለትም የእርሱን ባሕርይና እርሱ ያደረገውን ሁሉ የሚያካትት ትምህርት ነው።
* ክርስቲያኖች እርሱን የማያስከብር የተቀደሰ ሕይወት እንዴት መኖር እንደሚችሉ እግዚአብሔር ያስተማረው ማንኛውም ትምህርት ነው።
* አስተምህሮ የሚለው ቃል አንዳንዴ ከሰዎች የሚመጣ ሐሰተኛ የዓለም ሃይማኖቶችን ትምህርት ለማመልከትም ጥቅም ላይ ይውላል። ቃሉ ጥቅም ላይ የዋለበት ዐውድ ትርጕሙን ግልጽ ያደርገዋል።
* በቀላል አነጋገር አስተምህሮ ትምህርት ማለት ነው።