am_tw/bible/other/destiny.md

9 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# መወሰን፣ ፍጻሜ
“መወሰን” የሚለው ቃል ወደ ፊት ሰዎች ላይ የሚደርሰውን ያመለክታል። አንድ ሰው አንዳች ነገር እንዲያደርግ፣ “ተወስኖ” ከሆነ ያ ሰው ወደ ፊት የሚያደርገውን እግዚአብሔር ወስኖታል ማለት ነው።
* እግዚአብሔር አንድን ሕዝብ ለጥፋት፣ ከወሰኑ ከኃጢአቱ የተነሣ እግዚአብሔር ያንን ሕዝብ ለመቅጣት ወስኖአል ወይም መርጦአል ማለት ነው።
* ይሁዳ፣ ለጥፋት፣ “ተወስኖአል” ሲባል ከዐመጻው የተነሣ ይሁዳ እንደጠፋ በእግዚአብሔር ተወስኖአል ማለት ነው።
* በመንግሥተ ሰማይም ይሁን በገሃነም እያንዳንዱ ሰው የመጨረሻና ዘላለማዊ ፍጻሜ እንዲኖረው ተወስኖአል።
* የመጽሐፈ መክብብ ጸሐፊ የሰው ሁሉ ፍጻሜ አንድ ዐይነት ነው ሲል የኋላ ኋላ ሰዎች ሁሉ ይሞታሉ ማለቱ ነው።