7 lines
339 B
Markdown
7 lines
339 B
Markdown
|
# መካን(መኻን)
|
||
|
|
||
|
“መካን” መሆን ልጅ አለመውለድ ወይም ፍሬያማ አለመሆን ማለት ነው
|
||
|
|
||
|
* መካን የሆነ አፈር ወይም መሬት ምንም ዓይነት ተክል ማብቀል አይችልም
|
||
|
* መካን ሴት ልጅ መፅነስ ወይም መውለድ የማትችል ሴት ናት
|