7 lines
456 B
Markdown
7 lines
456 B
Markdown
|
# ሴም
|
||
|
|
||
|
ሴም ከሦስቱ የኖኅ ወንዶች ልጆች አንዱ ሲሆን፣ ኦሪት ዘፍጥረት ውስጥ የተለጸው የጥፋት ውሃ በመጣ ጊዜ ከአባቱ ጋር መርከቡ ውስጥ ገብቶ ነበር
|
||
|
|
||
|
* ሴም በኋላ የእስራኤል ሕዝብ የሆኑት የሴማውያን ነገድ አባት ነበር
|
||
|
* የሴም ዕድሜ 600 ዓመት እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተመዝግቧል
|