am_tw/bible/names/pharaoh.md

9 lines
561 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ፈርዖን፣ የግብፅ ንጉሥ
በጥንት ዘመን ግብፅን ይገዙ የነበሩ ንጉሦችን ፈርዖን ነበር።
* በጠቅላላው በ2000 ዓመቶች ውስጥ ከ300 በላይ ፈርዖኖች ግብፅን ገዝተዋል።
* እነዚህ የግብፅ ንጉሦች በጣም ኀያልና ሀብታም ነበሩ፥
* ከእነዚህ ፈርዖኖች አንዳንዶቹ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተጠቅሰዋል።
* ብዙውን ጊዜ ይህ የማንነት መለያ እንደ ስም ጥቅም ላይ ውሏል።