am_tw/bible/names/nahum.md

7 lines
445 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ናሆም
ናሆም ክፉው ንጉሥ ምናሴ እየገዛ በነበረበት ዘመን ያገለገለ የእግዚአብሔር ነቢይ ነበር።
* ናሆም ከኤልቆሺ ከተማ ሲሆን፣ ይህች ቦታ ከኢየሩሳሌም በግምት 20 ማይሎች ትርቃለች።
* ትንቢተ ናሆም የአሦር ከተማ የነንዌን መደምሰስ በተመለከተ የተነገሩ ትንቢቶች ይዞአል።