am_tw/bible/names/elisha.md

8 lines
736 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 19:07:37 +00:00
# ኤልሳዕ
ኤልያስ አክዓብን፣ አካዝያን፣ ኢዮራምን፣ ያሑን፣ ኢዮአስንና ዮአስን በመሳሰሉ በርካታ የእስራኤል ነገሥታት ዘመን ነበር ያገለገለው።
* ለነቢይነት ኤልሳዕን እንደ ቀባው እግዚአብሔር ሌልያስ ነገረው።
* ኤልያስ በእሳት ሰረገላ ወደ ሰማይ ከተወሰደ በኋላ ኤልሳዕ ለእስራኤል ነገሥታት የእግዚአብሔር ነቢይ ሆነ።
* ከሶሪያ የመጣውን ለምፃም ሰው መፈወስንና ከሱናም የመጣችውን ሴት ልጅ ከሞት ማስነሣትን ጨምሮ ኤልሳዕ ብዙ ተአምራት አድርጎአል።