7 lines
584 B
Markdown
7 lines
584 B
Markdown
|
# ቀርጤስ፣ የቀርጤስ ሰው
|
||
|
|
||
|
ቀርጤስ ግሪክ ደቡባዊ ባሕር ዳርቻ ማዶ ትገኝ የነበረች ደሴት ናት። የቀርጤስ ሰው በቀርጤስ የሚኖር ሰው ነው።
|
||
|
|
||
|
* በሐዋርያዊ ጕዞዎቹ ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ ቀርጤስ ደሴት ተጕዞ ነበር።
|
||
|
* ክርስቲያኖችን እንዲያስተምርና እዚያ ለነበረችው ቤተ ክርስቲያን መሪዎችን በመሾም እንዲረዳ ጳውሎስ የሥራ ጓደኛው ቲቶን በቀርጤስ ትቶት ሄዶ ነበር።
|