8 lines
343 B
Markdown
8 lines
343 B
Markdown
|
# ባቱኤል
|
||
|
|
||
|
ባቱኤል
|
||
|
የአብርሃም ወንድም የናኮር ልጅ ነበር
|
||
|
|
||
|
* ባቱኤል የርብቃና የወንድሟ የላባ አባት ነበር
|
||
|
* ባቱኤል የሚባል ከተማም አለ፤ ምናልባትም ከቤርሳቤህ ብዙ ሳይርቅ ደቡባዊ ይሁዳ ውስጥ ሳይሆን አይቀርም።
|