# እራሱን ለኃጢያት ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጤቱ ምን ይሆናል?
እራሱን ለኃጢያት ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጡቱ ሞት ነው። [6:16]
# እራሱን ለእግዚአብሔር ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጤቱ ምን ይሆናል?
እራሱን ለኃጢያት ባሪያ ለሚያደርግ ሰው መጨረሻ ውጡቱ ጽድቅ ነው። [6:16]