am_tq/rev/18/23.md

232 B

በታላቂቱ ከተማ በባቢሎን ላይ የተፈረደው ምን ስለተገኘባት ነበር?

በምድር ላይ የተገደሉት ሁሉ፣ የነቢያትና የቅዱሳን ደም ተገኝቶባታል [18:24]