am_tq/rev/15/03.md

599 B

በባህሩ ላይ የቆሙት የሚዘምሩት የማንን መዝሙር ነበር?

በባህሩ ላይ የቆሙት የሙሴንና የበጉን መዝሙር ይዘምሩ ነበር [15:3]

በመዝሙሩ ውስጥ የእግዚአብሔር መንገድ የተገለጸው እንዴት ነበር?

የእግዚአብሔር መንገድ ጽድቅና እውነተኛ እንደሆነ ተገልጧል [15:3]

በመዝሙሩ ውስጥ የሚመጣውና ለእግዚአብሔር የሚሰግደው ማነው?

ሕዝቦች ሁሉ ይመጡና ለእግዚአብሔር ይሰግዳሉ [15:4]