am_tq/rev/14/19.md

362 B

መልአኩ በማጭዱ ያደረገው ምን ነበር?

መልአኩ በምድር ካለው ከወይን ዛፍ ቆርጦ ወደ እግዚአብሔር ቁጣ መጥመቂያ ጣለው [14:19]

በእግዚአብሔር የወይን መጥመቂያ ምን ሆነ?

የወይኑ መጥመቂያ ተረገጠ፣ ከእርሱም ብዙ ደም ወጣ [14:20]