am_tq/rev/13/15.md

339 B

ለአውሬው አንሰግድም ያሉት ምን ደረሰባቸው?

ለአውሬው አንሰግድም ያሉት ተገደሉ [13:15]

እያንዳንዱ ከሌላው አውሬ ይቀበል የነበረው ምንድነው?

እያንዳንዱ በቀኝ እጁ ወይም በግምባሩ ላይ ምልክትን ተቀበለ [13:16]