am_tq/rev/10/10.md

281 B

ዮሐንስ መጽሐፉን ከበላ በኋላ ትንቢት እንዲናገር የተነገረው ስለምን ነበር?

ዮሐንስ ስለ ብዙ ሰዎች፣ ስለ ሕዝቦች፣ ቋንቋዎችና ነገሥታት ትንቢት እንዲናገር ተነገረው [10:11]