am_tq/rev/10/01.md

415 B

ዮሐንስ ያየው ብርቱ መልአክ ፊቱና እግሮቹ ምን ይመስሉ ነበር?

መልአኩ ፊቱ እንደ ፀሐይ፣ እግሮቹም የእሳት ዓምዶች ይመስሉ ነበር [10:1]

መልአኩ የቆመው ምን ላይ ነበር?

መልአኩ የቆመው ቀኝ እግሩን በባህር ላይ፣ ግራ እግሩንም በምድር ላይ አድርጎ ነበር [10:2]