am_tq/rev/05/09.md

443 B

መጽሐፉን መክፈት ለበጉ የተገባው ለምንድነው?

በጉ የተገባው ነው፣ ምክንያቱም እርሱ በደሙ ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ፣ ከቋንቋም ሁሉ፣ ከወገንም ሁሉ ሰዎችን ገዝቷልና [5:9]

የእግዚአብሔር ካህናት የሚገዙት የት ነው?

የእግዚአብሔር ካህናት የሚገዙት በምድር ላይ ነው [5:10]