am_tq/rev/04/07.md

276 B

አራቱ ሕያዋን እንስሳት ቀንና ሌሊት የሚደጋግሟቸው ሦስት ቃላት የትኞቹ ናቸው?

አራቱ ሕያዋን እንስሳት ቀንና ሌሊት፣ “ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ” ማለታቸውን አያቆሙም [4:8]