am_tq/rev/02/24.md

248 B

ክርስቶስ የኤልዛቤልን ትምህርት ላልጠበቁት የሚነግራቸው ምን እንዲያደርጉ ነው?

እርሱ እስኪመጣ ድረስ አጥብቀው እንዲይዙ ክርስቶስ ይነግራቸዋል [2:25]