am_tq/psa/99/01.md

843 B

አሕዛብ ለእግዚአብሔር ንግሥና ምላሽ መስጠት የሚኖርባቸው እንዴት ነው?

አሕዛብ በመንቀጥቀጥ ለእግዚአብሔር ንግሥና ምላሽ ይሰጣሉ። [99: 1]

ምድር የምትናወጠው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር በኪሩቤል ላይ በዙፋን ስለተቀመጠ ምድር ተናወጣለች። [99:1]

እግዚአብሔር በአሕዛብ ሁሉ ላይ ከፍ ከፍ ያለው ለምንድን ነው?

እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያለው በጽዮን ታላቅ ስለሆነ ነው። [99: 2]

አሕዛብ የእግዚአብሔርን ታላቅና ግሩም ስም ማወደስ ያለባቸው ለምንድን ነው?

አሕዛብ እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ ስሙን ማወደስ አለባቸው። [99: 3]