am_tq/psa/119/171.md

625 B

ጸሐፊው አንደበቱ ስለ እግዚአብሔርን ቃል እንዲዘምር እግዚአብሔርን የጠየቀው ለምንድን ነው?

አንደበቱ ስለ እግዚአብሔር ቃል እንዲዘምር የጠየቀበት ምክንያት የእግዚአብሔር ትእዛዛት እውነት ስለሆኑ ነው፡፡[119:172-175]

ጸሐፊው እንደ ጠፉ በጎች ሲቅበዘበዝ እግዚአብሔር ምን እንዲያደርግለት ይጠይቃል?

የእግዚአብሔርን ትእዛዛት ስላልረሳ ባሪያውን እንዲፈልገው ይጠይቃል፡፡[119:172-175]