am_tq/psa/119/151.md

407 B

ጸሐፊው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ምን ያደርጋል?

ጸሐፊው የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ያሰላስላል፡፡ [119፡15-151]

ጸሐፊው ስለ እግዚአብሔርን ትእዛዝ ከቀድሞ ጀምሮ የተረዳው ምንድን ነው?

እግዚአብሔር ትእዛዛቱን ለዘላለም እንደመሠረተው አወቀ፡፡ [119፡152]