am_tq/num/30/06.md

557 B

አንዲት ያገባች ወጣት ሴት ስለት ብትሳልና ባሏ መሳሏን ሰምቶ እርሷን ለማስቆም ምንም ነገር ባያደርግ ፣ ስለቶቹ ተፈጻሚ ይሆናሉን?

አዎን፣ ስለቶቹ ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡

አንዲት ያገባች ወጣት ሴት ስለት ብትሳልና ባሏ መሳሏን ሰምቶ እርሷን ለማስቆም ምንም ነገር ባያደርግ ፣ ስለቶቹን ለመፈጸም ትገደዳለችን?

አዎን፣ ስለቶቹ ተፈጻሚ ይሆናሉ፡፡