am_tq/nam/02/11.md

8 lines
303 B
Markdown

# አንበሶቹ ምን ፈርተው ነበር?
ምንም ነገር አይፈሩም።
# አንበሳው ዋሻውንና ጉድጓዶቹን የሞላው በምንድን ነው?
አንበሳው ዋሻውን በአጠቃው እንስሳ ጕድጓዱንም በማረከው እንስሳ ሞልቷል።