am_tq/jer/02/14.md

316 B

የእስራኤል ጠላቶች በእስራኤላዊያን ላይ ምን አደረጉ?

እስራኤል ባሪያ እንድትሆን አደረጉ፡፡

በእስራኤል ከተሞች ላይ ምን ሆነ?

የእርሱ ከተሞች አንዳች ሰው የማይኖርባቸው ሆነው ተደመሰሱ፡፡