am_tq/ezk/13/05.md

834 B

ሐሰተኞች ነቢያት ለማድረግ ያልቻሉት ምን ነበር?

ሐሰተኞቹ ነቢያት፣ በእስራኤል ቤት ዙሪያ ያለውን ቅጥር ስንጥቁን መጠገን አልቻሉም ነበር

ሐሰተኞቹ ነቢያት፣ እግዚአብሔር አምላክ ባይልካቸውም ምን ይሉ ነበር?

ሐሰተኞቹ ነቢያት፣ እግዚአብሔር አምላክ ባይልካቸውም፣ "እግዚአብሔር አምላክ እንዲህና እንዲህ ይላል" ይሉ ነበር